ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 በአዲስ አበባና አካባቢዋ የሚሰራጭ የአማርኛ ሙዚቃና መዝናኛ ጣቢያ ነው። የኢትዮጵያን የድሮና የአሁን ዘፈኖች ከመዝናኛ ፕሮግራሞች ጋር አዋህዶ የሚያቀርበው ጣቢያው በርካታ አድማጮችን ይዟል። ስርጭቱ በኢንተርኔትም ለውጭ ሀገር ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ይደርሳል።